በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ የተለያየ ዓይነት የንፅህና መጠበቂያ የዳይፐር ማምረቻ ማሽኖች እና መለዋወጫ ጥሬ ዕቃዎች ፣ የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶች ተንቀሳቃሽ እና የሚገጠሙ ፎርክ ሊፍቶች እንዲሁም በሼዱ የሚገኙ ሌሎች ዕቃዎች በሙሉ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል 21 Comments