በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለኮቾሬ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት በልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም -5 ካፒታል በጀት ለሚሰሩ ፕሮጀክቶች የሚያገለግሉ የፋብሪካ ውጤቶችን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments