በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የተሁለደሬ ወረዳ አካባቢና ደን ጥበቃ ጽ/ቤት በ07 ቀበሌ ልዩ ስሙ መርገጃ እና 02 ቀበሌ ልዩ ስሙ አገዳ ምድር በሚባል ቦታ የሚገኘውን የለማ የማህበረሰብ ደን ነጭ ባህር ዛፍ እና የፈረንጅ ጽድ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል 15 Comments