በአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም በዓመቱ በተለያየ ወቅት ለሚሰጣቸው ልዩ ልዩ ሥልጠናዎች ለሠልጣኞች አገልግሎት የሚሰጥ፣ የዳቦ ማሽን 80X100 የሆነ የጣሊያን ስሪት በኤሌክትሪክ የሚሠራ አጠቃላይ ሰርቪስ ሥራ፣ የዳቦ ፓትራ /Flat Aluminum Tray 80cm X 100cm X 3cm Thickness 10 / ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments