የሐበሻ ቢራ አክሲዮን ማህበር በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በጨረታ በማወዳደር ከአሸናፊው ድርጅት ጋር እንደ ሁኔታው የሚታደስ የምርት ግብዓት እና ምርትን ለማጓጓዝ እና ለማከማቻ የሚያገለግል “የእንጨት ፖሌት” አቅራቢ ጋር ተፈራርሞ መስራት ይፈልጋል 21 Comments