የቦሌ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የሰራተኛ ደንብ ልብስ፣ የመኪና ጎማ፣ የተለያዩ የመኪና ጌጣጌጥ፣ የመኪና ኪራይ /የጭነት መኪና ኪራይ ብቻ/፣ የተለያዩ የቢሮ ውስጥ ፈርኒቸሮችና የመሳሰሉት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት /ለማሰራት ይፈልጋል 21 Comments