የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽሕፈት ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን (ሎት 1፦ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረግያ፣ ሎት 2፦ ATS፣ ሎት 3፦ የሊፍት ዕቃዎች) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል