መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን አዳዲስ የኤሌክትሪክ (BYD-E2) እና ሌሎች የተለያየ ሞዴል ያላቸውን፣ በጠቅላላው 12 ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል