በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሥራ ክህሎትና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት በተቋሙ ቅጥር ግቢ ውስጥ ሊያሰራ ላቀደው የቢሮ ህንጻዎች ዕድሳት ሥራ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። 15 Comments