የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያገለገሉ ንብረቶችን ማለትም የተለያዩ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች፣ ያገለገሉ ፈርኒቸሮችና ፋይል ካቢኔቶች፣ ያገለገለ የኤቲኤም ሼልተርና ንቃይ ክላዲንግ፣ በተሽከርካሪ ጥገና ወቅት የተቀየረ የተቃጠለ ዘይት፣ የተለያዩ የህትመት ውጤቶች፣ ንቃይ ቴለር ካውንተር፣ ንቃይ በሮችና ቁርጥራጭ ጣውላዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል 15 Comments