የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን ለ2017 በጀት ዓመት የግንባታ ግብአቶችን ማለትም አሸዋ፣ ጠጠር፤ የግንባታ ድንጋይ፤ ጋራጋንቲ፤ የሙሌት አፈር የአቅርቦት አገልግሎት በአካባቢ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል ፈጽሞ በሚያስፈልገው መጠን ትዕዛዝ በመስጠት መግዛት ይፈልጋል 15 Comments