መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን ሰኞ የካቲት 10 ቀን 2017 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 26 በመሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን ስም በወጣው የጨረታ ማስታወቂያ የተሸከርካሪውን ዝርዝር መረጃ በያዘው ሰንጠረዥ ምርመራ በሚለው ኮለን ሥር ተሽከርካሪው የተሰራበት ዘመን 2024 ዓ.ም የሚለው በስህተት ስለሆነ 2009 ዓ.ም ተብሎ የተስተካከለ መሆኑን ያስታውቃል 15 Comments