ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር በጥሩ ሁኔታ ያሉ ያገለገሉ የኮንስትራክሽን መሳርያዎችን ፓቺንግ ፕላንት 60 ሜትር ኪዩብ በሰዓት የሚያመርት ከነ ጀነሬተሩ, ቸይን ሎደር ካት, ዳምፕ ትራኮች, ባክሆል ሎደር ካት, ሀፍ ክረይን, ፒክ አፖች, ትራክተር ከነ ተሳቢው እና ሌሎቹም በሚገኙበት አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ቅሊንጦ ሳይት እና ጥቁር አንበሳ ሳይት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል 15 Comments