ሰላም የህዝብ ማመላለሻ አክሲዮን ማህበር ቅዱስ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን ፊትለፊት ቅዱስ ሚካኤል ግቢ ዉስጥ በሚገኘዉ የአ/ማህበሩ የጥገና ማዕከልና መጋዘን ዉስጥ የሚገኙ ያገለገሉ የዩቶንግ አዉቶቢሶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል 15 Comments