የየካ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለመምሪያውና ለተለያዩ የስራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ የጽዳት ዕቃዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የደንብ አልባሳት፣ የመኪና ዕጥበትና ግሪስ፣ የGenerator Lift እና Fire Pump ጥገና (Preventive Maintenance) እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ውሃ በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል 15 Comments