ማከሰኞ ጥር 27 ቀን 2017 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 38 በዘመነ ብርሃን ኢትዮጵያ የልማት በጎ አድራጎት ድርጅት ስም በወጣው የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ መዝጊያ ላይ የድርጅቱ ስም ብርሃን ኢትዮጵያ የልማት በጎ አድራጎት ድርጅት የተባለው በስህተት ስለሆነ ዘመነ ብርሃን ኢትዮጵያ የልማት በጎ አድራጎት ድርጅት ተብሎ የተስተካከለ መሆኑን እናስታውቃለን 16 Comments