የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት ሐሙስ የካቲት 27/2017 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 23 በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት ስም በወጣው የደንብ ልብስ ጨረታ ማስታወቂያ በተጫራቾች መስፈርት ቁጥር 4 ሥር የጨረታ መግዣና ማስገቢያ ወቅት ከየካቲት 24/2017 እስከ መጋቢት 2/2017 ዓ.ም የሚለው በስህተት ስለሆነ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የሥራ ቀናት ተብሎ የተስተካከለ መሆኑን እናስታውቃለን 15 Comments