በኢትዮጵያ አርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የቤቶችና ሕንፃዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት የቤተ ክርስቲያኗ ንብረት የሆነውን ለንግድ ማለትም ለህክምና ተቋም፣ ለትምህርት ተቋም፣ ለመንግስትም ይሁን መንግስታዊ ላልሆነ ተቋም ለቢሮ አገልግሎት እንዲሁም አልጋንና ለሥነ ምግባር የማይመች ሥራዎችን ሳይጨምር ለሬስቶራንት ብቻ ሊሆኑ የሚችሉ ቤቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል 15 Comments