ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ፕሪንተር፣ ዴስክ ቶፕ እና ላፕቶፕ ኮምፒዉተሮችን፣ ለእናቶች ማቆያ ክፍሎችን የሚያስፈልጉ የተለያዩ ቁሳቁሶችን፣ ለጤና ተቋማት አገልግሎት የሚዉሉ ጄነሬተሮችን እንዲሁም ለድርጅቱ አንደ ፒክአፕ የመስክ መኪና የሚገጠም ኬሪቦይ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች/ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments