የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት አመት የጋሞ ዞን ግብርና መምሪያ በእንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ዘርፍ በጨንቻ ከተማ አስተዳደር ለሚገኘው የደጋ ዓሳ ጫጩት ብዜት ማዕከል የቁሳቁስ፣ የመኖ ማስቀመጫ እና ለቢሮ አገልግሎት የሚሆን ባለሦስት ክፍል ህንፃ ግንባታ ስራ ደረጃቸው BC/GC 8 በተደራጁ ማህበራት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል 15 Comments