በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የተንታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ከ01 ያመድ ቀበሌ ጮስ እስከ ሰንጎላ ቀበሌ ማዕከል 5.6 ኪ.ሜ መንገድ ለማሰራት እና በአጅባር ከተማ ለሚያስገነባው ባለ አራት ክፍል ሁለት ብሎክ መዋለ ህፃናት ት/ቤት ግንባታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል 15 Comments