የስልጤ ልማት ማህበር ዋና ጽ/ቤት ለስራ አገልግሎት የሚውል የገንዘብ ገቢ ማሰብሰቢያ ኤ5 መጠን ባለ 45 ግራም በውጭ ሀገር ወረቀት ባለ 3 ኮፒ ደረሰኝ ህትመት በጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል 15 Comments