ጥላሁን ኢትቻ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሸዋ ባኮ ከተማ ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ የትራንስሚሽን ሰብስቴንሽን ኮንስትራክሽን የራስ ኃይል መምሪያ ወስዶ ለሚያስገነባው የመንገድ ስራ Sub Base Course Gravel 6 ትራንስፖርቱን ችሎ የሚያቀርብ በዘርፉ የተሰማራ አቅራቢ ድርጅት ይፈልጋል 15 Comments