በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ 44 ሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም አዳዲስ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ Earphone፣ Polyester Sewing Thread ተሽከርካሪ መለዋወጫ እና POCKET BALANCE በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል 15 Comments