ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የጥራት እና የምግብ ደህንነት ስራ አመራር ስርዓት (FSSC 22000 and ISO 9001:2015 (Quality and Food Safety Management System) የስልጠና እና የማማከር አገልግሎት ግዥን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል