የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መዛን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ የሞተር ሳይክል መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች፡ በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል 15 Comments