የሆለታ ኤጄሬ ንፁህ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ የቧንቧ እቃዎችን፤ ፅህፈት መሣሪያዎችን፤ የቢሮ እቃዎችን፣ ኤሌክትሮኒክስ፤ የሠራተኞች ልብስ፤ የሰራተኞች የደንብ ልብስ የስፌት ዋጋ፤ የፅዳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎች፤ ፒፒአር ማቅለጫ ማሽን /PPR Welding Machine/ Items የሚውሉ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments