በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ሪሶርስ ማኔጅመንት ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም አላቂ የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች እና አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ የተለያዩ ኮምፒውተሮች እና ፎቶ ኮፒዎች ጥገናና የመለዋወጫ እቃዎች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ በዘርፉ ብቃት እና ፍቃድ ካላቸው አቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments