የድሬዳዋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም ለመማር ማስተማር ሂደት የሚያገለግሉ የአውቶሞቲቭ እቃዎች፣ ኤሌክትሪክ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ማኑፋክቸሪንግ፣ የኮንስትራክሽን፣ የአይሲቲ ዕቃዎችን፣ ሰርቬይንግ እና ድራፍቲንግ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የእስቴሽነሪ እቃዎች፤ የሆቴል እና ቱሪዝም እቃዎች፣ ዉድ ዎርክ፣ የዴኬር የህጻናት ማቆያ እቃዎች፣ ቴክስታይል እና ጋርመንት እቃዎችን፣ የትያትሪካል አርት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments