ኩባንያችን ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ኃ/የተ/የግ/ኩ ከጅቡቲ ታጁራ ወደብ ወደ ሰሜን ሸዋ ለሚ ከተማ እንሳሮ ወረዳ ለሚ ፋብሪካ የድንጋይ ከሰል ትራንስፖርት ለማድረግ በዘርፉ ላይ ከተሰማሩ አገልግሎት ሰጪዎች በጨረታ አወዳድሮ መዋዋል ይፈልጋል 15 Comments