Construction Addis Tender 2025
Construction Addis Tender Construction tenders in Addis Ababa and all Ethiopia. Very affordable, simple and easy to use! Diretenders is the most complete construction Addis tenders having tenders for all grades from GC9-GC1
Latest Construction Addis Tenders
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የዘመናዊ የህንጻ ኢንዱስትሪዎች ኃ/የተ/የግል ማህበር በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ክፍለ ከተማ ለሚገኝ ደንቢ ትምህርት ቤት የፊኒሺንግ ሥራዎችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ሕጋዊ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 14, 2025) ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ምስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዘ.ህ.ኢ005/2017 በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የዘመናዊ የህንጻ ኢንዱስትሪዎች ኃ/የተ/የግል ማህበር በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ክፍለ ከተማ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ብቁ የሆኑ ደረጃ 1 ጠቅላላ ሥራ ተቋራጮችን እና የመንገድ ስራ ተቋራጮችን (GC/RC_1) በጨረታ አወዳድሮ የቀብሪ ዳር የአውሮፕላን መንደርደሪያ መልሶ ግንባታ፣ መዳረሻ መንገድ እና የመኪና ማቆሚያ ቦታ ጥገና ፕሮጀክት ዲዛይን እና ግንባታ (Design Build of Kebri Dhar Airfield Reconstruction, Access Road and Parking Area Rehabilitation Project) ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 15, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SSNT-T533 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ብቁ የሆኑ ደረጃ 1 ጠቅላላ ሥራ ተቋራጮችን እና የመንገድ ስራ ተቋራጮችን (GC/RC_1) በጨረታ አወዳድሮ የቀብሪ ዳር
Ethiopian Airlines Group Intends to Invite Qualified Category 1 General and Road Contractors (GC/RC-1) for Design-Build of Kebri Dhar Airfield Reconstruction, Access Road and Parking Area Rehabilitation Project
Ethiopian Herald (Apr 15, 2025) Invitation to tender Bid Announcement No. SSNT-T533 Ethiopian Airlines Group intends to invite qualified Category 1 General and Road Contractors (GC/RC-1) for Design-Build of Kebri
በሲዳማ ብሄራዊ ከልላዊ መንግሥት በይርባ ወረዳ ቦርቻ ከተማ እና በቦና ከተማ የኮብልስቶንና የጎርፍ መውረጃ ቦይ ግንባታ በ2017 በጀት ዓመት ለማሠራት በይርባ ከተማ Lot 1/17 & 2/17 በቦና ከተማ Lot 1/17 እና 2/17 (Cooble Stone Road With Masonry Drainage Work) ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 15, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሄራዊ ከልላዊ መንግሥት በይርባ ወረዳ ቦርቻ ከተማ እና በቦና ከተማ የኮብልስቶንና የጎርፍ መውረጃ ቦይ ግንባታ በ2017 በጀት ዓመት ለማሠራት በይርባ ከተማ Lot
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት በዋናው መ/ቤት የሚገኘውን አዲስ ህንፃ የኤሌክትሪክ ዝርጋታና ፊክስቸር ገጠማ ስራዎችን በአዲስ መልክ የመቀየር ሥራን በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 15, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት በዋናው መ/ቤት የሚገኘውን አዲስ ህንፃ የኤሌክትሪክ ዝርጋታና ፊክስቸር ገጠማ ስራዎችን በአዲስ መልክ የመቀየር ሥራን በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
Give Water Invites All Eligible Water Well Drilling Contractors (WWDC) of Grade 3 and Above to Provide Proposal, for Drilling of One Water Well in Southern Ethiopia Regional State, South Omo Zone, Benatsemay Wereda for Wenene Community Water Supply Purpose
Addis Zemen (Apr 14, 2025) Repost Invitation for Bid(IFB) Proc. Ref No. NCB/GW/013/2025 Give water invites all eligible water well drilling Contractors (WWDC) of grade 3 and above to provide
He Mao-Komo Woreda Finance Office Now Invites Sealed Bids from Qualified Eligible Bidders for the Drilling and Construction of 21- Shallow Wells
Ethiopian Herald (Apr 15, 2025) Invitation for Bids (IFB) Project Type: Drilling and Construction of 21- Shallow Wells Bid Ref.No: ET-MOF-MAO-KOMO-478444CW-RFQ 1. Mao-Komo Special Worada finance office invites eligible bidder
በአዲሱ ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ዋና አስተዳደር ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት መደበኛ ካፒታል በጀት G+1 የህንጻ ግንባታ በጉልበት ዋጋ ለማስገንባት ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 14, 2025) የሀገራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲሱ ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ዋና አስተዳደር ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት መደበኛ ካፒታል በጀት G+1 የህንጻ
የጨንቻ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በጨንቻ ከተማ አስተዳደሪ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት የከተማ መንገድ ዳር መብራት ዝርጋታ በዋናው መንገድ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤት እስከ ዶኮ ሻዬ ቀበሌ አቶ ሶንቆ ጋንጁላ መኖሪያ ቤት ድረስ በግራ እና በቀኝ በኩል ከነ ሙሉ አክሰሰሪው በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 14, 2025) ጨረታ ማስታወቂያ የጨንቻ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በጨንቻ ከተማ አስተዳደሪ ማዘጋጃቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት የከተማ መንገድ ዳር መብራት ዝርጋታ በዋናው መንገድ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃና
ActionAid Ethiopia (hereafter Referred to as “the Organization’) Now Invites Wax-sealed Bids from Interested Eligible Bidders for the Expansion and Upgrading of Tima-Jala Village Water Supply Scheme Located at Horda Kebele, Raya Azebo Woreda
Addis Zemen (Apr 14, 2025) Re-invitation for Bids Issued By ActionAid Ethiopia Bid Category Construction ActionAid Ethiopia is a gender justice and poverty eradication organization working to achieve gender equality
University of Gondar Invites Eligible Bidders for the Procurement of Maintenance Material
Government (Apr 15, 2025) Invitation for Bid Procurement of Maintenance Material Lot Information Procurement Reference Number: UoG-NCB-G-0238-2017-PUR Object of Procurement: Procurement of Maintenance Material Description: Procurement of Maintenance Material Award
በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን ሸቤ ሶምቦ ወረዳ መንገዶች እና ሎጀስቲክስ ጽ/ቤት ከዚህን በፊት በወረዳው ውስጥ የገጠር መንገድ ተደራሽነት (URRAP) ፕሮግራም ተሰርተው የነበሩትን የገጠር መንገዶች እና አዲስ የመንገድ ስራ በ2017 ዓ/ም በሕዘብ ተሳትፎ በጀት እና በ ወረዳው በጀት ከቴሌ- መሳ 20ኪሜ ጥገና፣ አንጃ-ቶሊ ጋሳራ ጥገና 8 ኪ.ሜ፣ አንጃ -ገምቦ ሚጊራ 9 ኪሜ ጥገና እንዲሁም አትሮገፈሬ ኮሞ 6 ኪ.ሜ ጠጠር ማንጠፍ ሥራ ማሰራት ይፈልጋል፤ ለዚሁ ሥራ የሚሆን ግሬደር፣ ኤክስካቫተር፣ ሮለር፣ ሻወር ትራክ እና የሲኖትራክ ገልባጭ መኪና(16 M3) ባለንብረቶችን የወረዳው ገ/ጽ/ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 14, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን ሸቤ ሶምቦ ወረዳ መንገዶች እና ሎጀስቲክስ ጽ/ቤት ከዚህን በፊት በወረዳው ውስጥ የገጠር መንገድ ተደራሽነት (URRAP) ፕሮግራም ተሰርተው የነበሩትን የገጠር
የጨንቻ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ለጨንቻ ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት በ2017 በጀት ዓመት በከተማው ውስጥ በተለያዩ ቦታዎች እና የኮብል ስቶን ንጣፍና የዲች ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 14, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨንቻ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ለጨንቻ ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት በ2017 በጀት ዓመት በከተማው ውስጥ በተለያዩ ቦታዎች ሎት (1) እና ሎት (2) የኮብል ስቶን
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በካፒታል በጀት ለወረዳ ለሕዝብ ምክር ቤት አዳራሽ የኮርንስ ግብዓቶችን ወይም Acoustic Plasterboard Soft Panel በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 15, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በካፒታል በጀት ለወረዳ ለሕዝብ ምክር ቤት አዳራሽ የኮርንስ ግብዓቶችን ወይም Accoustic Paster
አዲሲቷ ኢትዮጵያ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃላ/የተ/መሰ/የህ/ስራ ማህበር ለአዲስ ለሚከፍተው ዋና መስሪያ ቤት ባለበት ቀሪ የውስጥ ስራዎችን ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 15, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ማህበራችን አዲሲቷ ኢትዮጵያ ይህን መልዕክት እንድታስተላልፉልን በትህትና እንጠይቃልን፡፡ የሚተላለፈው መልዕክት አዲሲቷ ኢትዮጵያ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃላ/የተ/መሰ/የህ/ስራ ማህበር ለአዲስ ለሚከፍተው ዋና መስሪያ ቤት
Oromia Seed Enterprise Invites Interested and Eligible Bidders for the Construction of Concrete Culvert Bridge at Tamela Farm
Addis Zemen (Apr 15, 2025) INVITATION TO BID TENDER No 013/2017 1. Oromia Seed Enterprise invites interested and eligible bidders for the Construction of the Construction Concrete Culvert Bridge Item
Ethiopian Customs Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Service
Government (Apr 15, 2025) Invitation to Bid LOT 117 Procurement of Construction Service (ለቱሉ ዱምቱ ኬላ ለፊዴራል ፖሊሶች የሚሆን የመኖሪያ ፣ የቢሮ የቦታ ማስተካካል ስራዎች) Procurement Reference No: ECC-NCB-NC-0143-2017-BIDProcurement Category:
American Jewish Joint Distribution Committee (AJJDC) is Pleased to Invite Qualified & Registered Construction Companies in Addis Ababa to Submit Their Technical & Financial Proposal for the Renovation Work of AJJDC’s Office Which is Located at Olompiya Street in Front of Getu Commercial Center, Bahir Building 5th Floor.
Reporter (Apr 13, 2025) ADVERTISMENT FOR CONSTRUCTION COMPANIES American Jewish Joint Distribution Committee (AJJDC) is an International NGO registered with CSO engaged in development activities in education, health, and water
Development Expertise Center (DEC) Wants to Construct a Learning Block (7m x 6m) for Pre-primary Learning Classes in Dubti District, Afar Region
Reporter (Apr 13, 2025) DEVELOPMENT EXPERTISE CENTER (DEC) INVITATION FOR BID Development Expertise Center (DEC) is a national Civil Society Organization (CSO) dedicated to the well-being of children. DEC has
The Ministry of Water and Energy Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Construction, Operation, and Maintenance of the Fecal Sludge and Septage Treatment Plant for Bahir Dar Town, 552km North-western of Addis Ababa
Ethiopian Herald (Apr 13, 2025) Request for Bids Employer: Ministry of Water and Energy Project: Ethiopia Second Urban Water Supply and Sanitation Project Contract Title: Construction, Operation, and Maintenance
