Construction Addis Tender 2025

Construction Addis Tender Construction tenders in Addis Ababa and all Ethiopia. Very affordable, simple and easy to use! Diretenders is the most complete construction Addis tenders having tenders for all grades from GC9-GC1

Latest Construction Addis Tenders

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ቃሌ ቅድመ 1ኛ፣ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ቃሌ ቅድመ 1ኛ፣1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች ከሎት 1 እስከ ሎት 13 የተከፋፈሉ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

የከፍተኛ 23 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች እና የትምህርት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የህትመት ሥራ፣ የህክምና ዕቃዎችና መሳሪያዎች እና የተለያዩ ጥገናዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም የከፍተኛ 23 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለመግዛት መስፈርቱን

የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል ናፍጣ፣ የተሽከርካሪና ማሽነሪ ዘይትና ቅባት በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ በሎት/ በጥቅል አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል ናፍታ፣ የተሽከርካሪና ማሽነሪ ዘይትና ቅባት በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሎት/ በጥቅል አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በአዲስ አበባ ከተማ የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤ/ጽ/ቤት ወረዳ 03 የመሪ ጤና ጣቢያ የ2017 ዓ.ም የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዢ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ የለሚ ኩራ ከፍለ ከተማ አስተዳደር ጤ/ጽ/ቤት ወረዳ 03 የመሪ ጤና ጣቢያ የ2017 ዓ.ም የ1ኛ ግማሽ ዓመት 1ኛ ዙር

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራና ክህሎት ቢሮ የእንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በቀድሞ የተፈሪ መኮንን ተማሪዎች ህብረት አማካኝነት በ2017 በጀት ዓመት Demolishing Work, Excavation and Earth Work, Concrete Work, Metal Work, Finishing, Painting, Glazing, Electrical Installation በዲዛይኑ መሰረት በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራና ክህሎት ቢሮ የእንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በቀድሞ የተፈሪ መኮንን ተማሪዎች ህብረት አማካኝነት በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘረውን የዉጪበር (የዋናውንበር) ሥራ በዲዛይኑ መሰረት

በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት አዲስ ላስገነባው የቢሮና የመኖሪያ ቤት፣ ህንፃ፣ የተለያዩ ቋሚ የቢሮና የቤት መገልገያ ዕቃዎችን እና የቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ማሽነሪዎችን እንዲሁም የፓርቲሺን ሥራዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ለመግዛት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር CC Awash Branch 03/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት አዲስ ላስገነባው የቢሮና የመኖሪያ ቤት ህንፃ የተለያዩ ቋሚ የቢሮና የቤት መገልገያ ዕቃዎችን እና የቋሚ የቢሮ

በፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን የፌዴራል ማረሚያ ፖሊስ ማሰልጠኛ ተቋም በ2017ዓ.ም በጀት ዓመት ለማሰ/ተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የምግብ እህሎች፣ አትከልቶች፣ እንቁላል፣ የተለያዩ የስፖርት ትጥቆች፣ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና ከስክስ ጫማ፣ የመሰብሰቢያ አዳራሽ 31×12 የሆነ 372 ካሬ ሙሉ በሙሉ ማሳደስ በማስፈለጉ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን የፌዴራል ማረሚያ ፖሊስ ማሰልጠኛ ተቋም በ2017ዓ.ም በጀት ዓመት ለማሰ/ተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ፡ 1. የተለያዩ የምግብ እህሎች፣ አትክልቶች፣ እንቁላል፣ 2. የተለያዩ የስፖርት ትጥቆች፣ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ የጨረታ ማስተካከያ ማስታወቂያ

  የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስተካከያ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ መስከረም 3 ቀን 2017 ዓ.ም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አግጨ/005/ኦኩስፋ2/2017 በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 15 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

Dashen Bank Invites All Eligible and Interested Bidders for the Procurement of the Construction Work of the Internal Partition for Bahir Dar Dashen Bank Building’s, Maintenance Work of the Dire Dawa Dashen Bank and Residence Buildings, Construction Work of the Internal Partition for the Debre Berhan Dashen Bank Building, Construction Work of Internal Partition & Maintenance for Gondar Dashen Bank Building, Electro-Mechanical Work of Card Production Room

Bishoftu Town Water Supply and Sewerage Enterprise Interested Eligible Bidders Are Invited to Participate in this Bid for the Construction of Supply of GS Pipe and GS Fitting

Invitation to Bids 1. Bishoftu Town Water Supply and Sewerage Enterprise Secured a budget for the Procurement of Supply of GS pipe and US Fitting and Supply of water quality

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ማሽነሪዎች የተለያዩ እቃዎች ግዢ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 3/2017 የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማሽነሪዎች የተለያዩ እቃዎች ግዢ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። መካከለኛ እና ከባድ ተሽከርካሪ፣ Submersible pump፣ Gear Pump፣ Servo Motor፣

የሳሪስ ጤና ጣቢያ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ መለያ ቁጥር 01/2017 አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሳሪስ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር 01/2017 አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ሎት 1. የሰራተኛ ደንብ ልብስ ሎት 2. የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች ሎት 3

PLAN INTERNATIONAL INVITES ELIGIBLE BIDDERS FOR THE CONSTRUCTION OF ONE BLOCK OF FOUR CLASSROOMS FOR PRIMARY SCHOOLS CONSTRUCTION, ONE BLOCK CLASSROOM REHABILITATION BID- FULL OUTSOURCE

PLAN INTERNATIONAL ETHIOPIA INVITATION FOR THE CONSTRUCTION OF ONE BLOCK OF FOUR CLASSROOMS FOR PRIMARY SCHOOLS CONSTRUCTION, ONE BLOCK CLASSROOM REHABILITATION BID- FULL OUTSOURCE Bid No.: PIE/SOUTH PA/001/2024 Plan International is

ኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 14 ገርጂ የሚገኘውን G+5 ህንፃ በጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ PT/02/2024 ኩባንያችን በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 14 ገርጂ የሚገኘውን G+5 ህንፃ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች ደረጃቸው GC/BC 3 እና ከዛ በላይ የሆኑ የዘመኑን ግብር

Arsi University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Maintenance

Invitation for Bid Procurement of Construction Maintenance Lot Information Procurement Reference Number: ARU-NCB-G-0036-2017-PUR Object of Procurement: Procurement of Construction Maintenance Description: Procurement of Construction Maintenance Award Type: Item based Procurement Type: Shopping Procurement

አድማስ ዘመናዊ አክሲዮን ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ መርካቶ በሚገኘው ባለ 5 ፎቅ የንግድ ማእከል ላይ 6ኛ ፎቅ የማሻሻያ ግንባታ የስቲል ስትራክቸር፣ የኤጋጣራ፣ እና የገተር ሥራ የእጅዋጋ (labour Only) ብቁ ባለሙያዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አድማስ ዘመናዊ አክሲዮን ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ከተማ ክ/ከተማ መርካቶ በሚገኘው ባለ 5 ፎቅ የንግድ ማእከል ላይ 6ኛ ፎቅ የማሻሻያ ግንባታ የስቲል ስትራክቸር፣ የኤጋጣራ፣ እና የገተር ሥራ

The Ethiopian Red Cross Society Head Quarter Office Invites Eligible and Qualified Contractors of the Category of Electromechanical Contractors or Related with Experience in Similar Works with Valid Trade Licenses, Registration Certificates, and Eligibility for the Work

Invitation to Bid The Ethiopian Red Cross Society Head Quarter Office invites eligible and qualified contractors of category of electromechanical contractors or related with experience in similar works with valid

German Agro Action (GAA) Would Like to Invite Potential and Licensed Companies to Submit a Proposal for Final Evaluation for the Project Entitled: “Mitigate the Worst Effects of Water Scarcity and Hunger in Sub-Saharan Africa”

Invitation for Consultancy Service Welthungerhilfe (WHH)/German Agro Action (GAA) is one of the biggest development organizations in Germany with development and relief aid projects in more than 40 countries. Non-profitmaking,

ማልማሴቭ አግሪካልቸራል ሶልሽን ኃ/የተ/ግ/ማ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ለሚያሰራቸው መጋዘኖች እና G+4 ህንጻ ሥራ በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩና ደረጃቸው GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ደረጃ ያላቸውን ኮንትራክተሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማልማሴቭ አግሪካልቸራል ሶልሽን ኃ/የተ/ግ/ማ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ለሚያሰራቸው መጋዘኖች እና G+4 ህንጻ ሥራ በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩና ደረጃቸው GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ደረጃ ያላቸውን ኮንትራክተሮች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክ/ከተማ የዲዛይን እና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለሚያሰራቸው ግንባታዎች ላይ የማማከር ስራ ለማሰራት የአማካሪዎች ምድብ (Category) የህንጻ ለማካሪ የአርክቴክቶች ለማካሪ እና በተጨማሪ ጥቃቅን አነስተኛ ሺንተርፐፕራ ይዘ(MSE) አማካሪ የሆናቹ በሃገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ በቂና ብቁ የሆኑ አመካሪዎችን አወዳድሮ የምክር አገልግሎት ለማግኘት ይፈልጋል

የግንባታ ምክር አገልግሎት (construction consultancy service) የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡– 0010/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክ/ከተማ የዲዛይን እና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለሚያሰራቸው ከታች በተጠቀሱት ግንባታዎች ላይ