Construction Addis Tender 2025

Construction Addis Tender Construction tenders in Addis Ababa and all Ethiopia. Very affordable, simple and easy to use! Diretenders is the most complete construction Addis tenders having tenders for all grades from GC9-GC1

Latest Construction Addis Tenders

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

The Gudaya Bila Woreda Roads & Logistics Office Now Invites Eligible Bidders to Submit Sealed Bids for Providing the Necessary Labor, Material and Equipment for Construction Works of Bridge Projects.

Ethiopian Herald (Apr 09, 2025) Notice of Invitation to BidReference Number:-GBWRL-EW-001 1. The National Regional State of Oromia has allocated budget towards the cost of Rular Roads and Bridges Construction

The Ministry of Water and Energy Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Construction, Operation, and Maintenance of the Fecal Sludge and Septage Treatment Plant for Mekelle Town, 760 Km North of Addis Ababa

Ethiopian Herald (Apr 08, 2025) Request for Bids Employer: Ministry of Water and Energy Project: Ethiopia Second Urban Water Supply and Sanitation Project Contract Title: Construction, Operation, and Maintenance of Fecal

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋርዱላ ዞን የጊዶሌ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት Communal Dry Toilet & Shower ግንባታና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት/ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 08, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋርዱላ ዞን የጊዶሌ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ከሚፈፅሟቸው ግዥዎች መካከል፡- ሎት1. በዋን ዋሸ በጀት Communal dry toilet &

Aksum University Demands the Procurement of Construction of Residential House for Medical Doctors, Residency Students and Specialists.

Ethiopian Herald (Apr 08, 2025) NVITATION TO BID BID NO: AK/UN/PPAD/0210/02/2017 TO: ALL ELIGIBLE CONTRACTORS WITH CATEGORY STATED BELOW 1. Aksum University demands the procurement of construction of building show 

Somali Region Planning Bureau Now Invites Wax Sealed Bids from Eligible Bidders for Office Maintains, Partition and Interior Decoration

Ethiopian Herald (Apr 08, 2025) INVITATION TO TENDMprocurement Reference Number: NCB/PB/002/2017 To: All bidder with License Valid for the year 2017 E.C. Somali Region Planning Bureau now invites wax sealed

ምዕራብ የገበያ አዳራሽ አክሲዮን ማህበር በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 4 መሳለሚያ እህል በረንዳ አካባቢ ባስገነባው ሁለት በ4 ወለል ህንፃዎች ማሳደስ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 08, 2025) የህንፃ እድሳት ገልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ምዕራብ የገበያ አዳራሽ አክሲዮን ማህበር በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 4 መሳለሚያ እህል በረንዳ አካባቢ ባስገነባው ሁለት በ4 ወለል ህንፃዎች ማሳደስ

የሀዋሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የአሰልጣኞች መጸዳጃ ቤትና የሠልጣኞች መጸዳጃ ቤት ቀሪ ሥራ ለማሠራት ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 07, 2025) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት የስራ/ከ/ኢ/ል/ቢ የሀዋሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት በተቋሙ ቅጥር ግቢ ውስጥ ሊያሰራ ላቀደው  የአሰልጣኞች መጸዳጃ ቤትና

The Oromia Seed Enterprise Arsi Branch Invites Eligible Bidders for Maintenance of Road & Ditch in Lole, Temella, Garadella and Adelle Farm by Contractors from GC-5/ RC5 and Above in Competitive Open Bid Tender

Addis Zemen (Apr 08, 2025) Invitation to Bid (NCB) Procurement Reference No OSE/DA/0009 The Oromia seed Enterprise Arsi Branch Invites Eligible Bidders for Maintenance of Road & Ditch in Lole,

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሚ/ወ/ወ/ገ/ጽ/ቤት ለሚ/ወ/ወ/ውሃና ኢነርጂ ልማት ጽ/ቤት፣ ለሚ/ወ/ወ/ቆላና መስኖ ጽ/ቤት እና ለሚዳ/ወ/ወ/ት/ጽ/ቤት በተለያዩ ቀበሌዎች በመደበኛ በጀት የሚገነቡ የእጅ ጉድጓድ ግንባታ፣ የላይብረሪ ቀሪ ስራ ግንባታ እና የመስኖ ውሃ ግንባታ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 08, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሚ/ወ/ ወገጽ ቤት ለሚ/ወ/ወ/ውሃና ኢነርጂ ልማት ጽ/ቤት፣ ለሚ/ወ/ወ/ቆላና መስኖ ጽ/ቤት እና ለሚዳ/ወ/ወ/ት/ጽ/ቤት በተለያዩ ቀበሌዎች በመደበኛ በጀት የሚገነቡ

በማ/ኢ/ክ/መ/ የወራቤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት ለሚያስገነባው Class Room Construction ግንባታ በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጭችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 07, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በማ/ኢ/ክ/መ/ የወራቤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት ለሚያስገነባው class room construction ግንባታ በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጭችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም ደረጃቸው

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በኮሬ ዞን የጎርካ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለዳኖ እና ለጋሙሌ ት/ቤት በአሀዳዊ ዋሽ ፕሮግራም ለሴቶች ንጽህና መጠበቂያ የሚውል ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ግንባታውን ለማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 08, 2025) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 4/2017 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በኮሬ ዞን የጎርካ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለዳኖ እና ለጋሙሌ ት/ቤት በአሀዳዊ ዋሽ ፕሮግራም ለሴቶች ንጽህና መጠበቂያ

የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች የተለያዩ የግንባታ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 07, 2025) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር መሰፋ/ብ/ግ/ጨ/09/2017 የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ጋሻ ፕሮጀክት ግልጋሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በሎት የተገለፁትን

የጋሞ ዞን ጤና መምሪያ በ2017 በጀት አመት የቢሮ እድሳት እና የጋሞ ዞን ገቢዎች መምሪያ አጥር ከውል መቋረጥ በኋላ ቀሪ ስራ እና በአግባቡ ያልተሰሩ ሥራዎች ማስተካከያ ግንባታ ስራ ደረጃቸው Bc/Gc 8 በተደራጁ ማህበራት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 08, 2025)  የጨረታ ማስታወቂያ የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት አመት ሎት1) የጋሞ ዞን ጤና መምሪያ የቢሮ እድሳት ሎት2) የጋሞ ዞን ገቢዎች መምሪያ አጥር ከውል መቋረጥ በኋላ

Waajjirri Maallaqaa Aanaa Ada’aa Bara Bajataa Meeshaalee Barreeffamaa Fi Dhaabbii Xixiqqaa, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Sarara Bishaanii Fi Sanyii Bosonaa Caalbaasii Ifaatiin Dorgomsiisee Bituu Barbaada

Addis Zemen (Apr 08, 2025) Beeksisa Caalbaasii Lakkoofsa Caalbaasii 02/2017 Waajjirri Maallaqaa Aanaa Ada’aa bara bajataa 2017tti seektaroota baajanni isaanii isa jalatti bulaniif kan tajaajilu:- Meeshaalee barreeffamaa fi dhaabbii xixiqqaa,

የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 08, 2025) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር  WSSF/LP/05/2025 የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። Lot Description 1 Fire Fighting Hose with Coupling

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የእቃዎች አቅርቦት ግዥ፣ ኮንስትራክሽን ስራዎች የማማከር ስራዎችና የሶላር መሰረተ ልማት ከህጋዊ ነጋዴዎችና ኮንትራክተሮች በግልፅ ብሄራዊ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 08, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር AK/NU/PPAD/0209/02/2017 አክሱም ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ የተገለፁቱን የእቃዎች አቅርቦት ግዥ ኮንስትራክሽን ስራዎች የማማከር ስራዎችና የሶላር መሰረተ ልማት ከህጋዊ ነጋዴዎችና ኮንትራክተሮች በግልፅ ብሄራዊ ጨረታ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተው ወይም የተወረሱ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 08, 2025) የተተው ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ የጨረታ ቁጥር ግ-57/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 እና በተሻሻለው የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 መሰረት

የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት አመት የዞኑ ፖሊስ መምሪያ G+4 ህንፃ ግንባታ ስራ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ደረጃቸው Bc2/Gc3 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 07, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት አመት የዞኑ ፖሊስ መምሪያ G+4 ህንፃ ግንባታ ስራ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ደረጃቸው Bc2/Gc3 እና ከዚያ በላይ የሆኑ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የተንታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ከ01 ያመድ ቀበሌ ጮስ እስከ ሰንጎላ ቀበሌ ማዕከል 5.6 ኪ.ሜ መንገድ ለማሰራት እና በአጅባር ከተማ ለሚያስገነባው ባለ አራት ክፍል ሁለት ብሎክ መዋለ ህፃናት ት/ቤት ግንባታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 07, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየግልፅ ጨረታ ቁጥር፡-03/2017 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የተንታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር፡- ለተንታ ወረዳ መንገድና ትራንስፖርት ጽ/ቤት በ2017

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10 /17-06B/ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት Supply and Apply Cementitious Waterproofing ዝርዝር ስራውና መግለጫው በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መሰረት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 07, 2025) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር DCE/SC/137/2017 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10 /17-06B/ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት Supply and apply Cementious water proofing ዝርዝር ስራውና መግለጫው በጨረታ