Construction Addis Tender 2025

Construction Addis Tender Construction tenders in Addis Ababa and all Ethiopia. Very affordable, simple and easy to use! Diretenders is the most complete construction Addis tenders having tenders for all grades from GC9-GC1

Latest Construction Addis Tenders

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Ethiopian Meteorology Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Dilla Principal Office Fencing

Invitation to Bid Lot-17 Procument Of Dilla Principal Office Fencing Procurement Reference No: EMI-NCB-W-0018-2017-BIDProcurement Category: Works Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Lot Information  Object of Procurement: Lot-17 Procument

Ethiopian Meteorology Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Blate Principal Office Building Construction

Invitation to Bid Lot- 18 Procurment Of Blate Principal Office Building Construction Procurement Reference No: EMI-NCB-W-0017-2017-BIDProcurement Category: Works Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Lot Information  Object of Procurement:

Waajjirri Bu/Magaalaa Matahaaraa Ijaarsa Pirojektii Olmaa Dargaggoota Hojjachiisuu Barbaada

Beeksisa Caalbaasii Lakkoofsa Caalbaasii WBMM/01/2017 Waajjirri Bu/Magaalaa Matahaaraa Ijaarsa pirojektii olmaa dargaggoota hojjachiisuu barbaada. Haaluma kanaan dhaabbilee ijaarsaa GC6/BC 5ffaa fi isaa ol qabanii fi ulaagaalee armaan gadii guutan dorgomsiisee

በአብክመ የኦሮሞ ብ/ዞን ገንዘብ መምሪያ ለዞን ውሃ ሃብት መምሪያ በዩኒሴፍ ፕሮግራም በጀት በአርጡማ ፉርሲ ወረዳ በጭረቲ መሪ መዘጋጃ ቀበሌ ጥልቅ የውሃ መጠጥ አገልግሎት የሚውሉ 230 ሜትር ጥልቀት ያለው የውሃ የጉድጓድ ቁፋሮ ስራ በግልጽ ጨረታ በውሃ ቁፋሮ ደረጃ 4 እና በላይ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ዩኒሴፍ 003/2017 ዓ.ም በአብክመ የኦሮሞ ብ/ዞን ገንዘብ መምሪያ ለዞን ውሃ ሃብት መምሪያ በዩኒሴፍ ፕሮግራም በጀት በአርጡማ ፉርሲ ወረዳ በጭረቲ መሪ መዘጋጃ ቀበሌ ጥልቅ የውሃ መጠጥ

ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ የConsultancy Services for National Alcohol and Liquor Factory As-Built Drawing Preparation and Expansion Design at Sebeta Branch የህንፃ ንድፈ ካርታ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 034/2017 ዓ.ም ድርጅታችን ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ የConsultancy Services for National Alcohol and Liquor factory As-Built Drawing Preparation and Expansion Design at Sebeta branch የህንፃ ንድፈ ካርታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎

በአብክመ በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የጅ/ጥ/ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በሴፍቲኔት ካፒታል በጀት በተለያዩ ቀበሌዎች ተፋሰስ ለአትክልት ልማት ለውሃ አቅርቦት አገልግሎት የሚውሉ ሰርፌስ ፓምፕ፣ የውሃ ታንከር እና የውሃ ዕቃዎች፣ ለመስኖ ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የግንባታ ማቴሪያሎች፣ ለችግኝ ማዳቀያ እና ለችግኝ ማፍሊያ አገልግሎት የሚውል ፖሊቲን ቲዩብ እንዲሁም እስቴሽነሪ ግዥ በተጨማሪም በመደበኛ ካፒታል በጀት በገ/ድሬገልማና ሙዲ ዋጩ ቀበሌ የጎርፍ መከላከል ቁፋሮ ስራ/ማሽን ኪራይ/፤ በመደበኛ በጀት የደን ዘሮች እና የግብርና ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 1/2017 በአብክመ በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የጅ/ጥ/ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ሰንበቴ ከተማ ከአዲስ አበባ በደሴ ከተማ መስመር በ265 ኪ/ሜ ላይ የምትገኝ ሲሆን፤ ለጅ/ጥ/ወ/ሴክተር መስሪያ ቤቶች በ2017 በጀት

በዲላ ከተማ አስተዳደር የት/ጽ/ቤት በዲላ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት 4 የመማሪያ ክፍሎች በ2017 በጀት ዓመት በካፒታል በጀት ለማስገንባት ደረጃ BC-5 እና GC-6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ኮንትራክተሮች በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር Dilla/CW/001/2024/2025 በዲላ ከተማ አስተዳደር የት/ጽ/ቤት በዲላ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት 4 የመማሪያ ክፍሎች በ2017 በጀት ዓመት በካፒታል በጀት ለማስገንባት ደረጃ BC-5 እና GC-6 እና ከዚያ በላይ

The Gambella Rural Roads Authority (GRRA) Now Invites Bidders to Submit Sealed Bids for Providing the Necessary Labor, Material, and Equipment for the Above-mentioned Culvert Structure Project

Notification of Invitation for Bid Procurement Reference Number GRRA/NCB/002/2017 1. The Gambella People’s National Regional State Gambella Rural Roads Authority has allocated an SDG budget towards the cost of the

The Gambella Rural Roads Authority (GRRA) Now Invites Bidders to Submit Sealed Bids for Providing the Necessary Labor, Material, and Equipment for the Above-mentioned Culvert Structure Project

Notification of Invitation for Bid Procurement Reference Number GRRA/NCB/002/2017 1. The Gambella People’s National Regional State Gambella Rural Roads Authority has allocated an SDG budget towards the cost of the

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት አማካኝነት በ2017 ዓ.ም. በጀት ዓመት የወረዳው ከተማ ልማት ጽ/ቤት ለወለጋዲሴ ማዘጋጃ ቤት የማዘጋጃ ቤት ቢሮ ግንባታ ስራ ለመስራት ስለሚፈልግ በግልጽ ጨረታው አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ መስያ ቁጥር GGWW/008/2017 በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት አማካኝነት በ2017 ዓ.ም. በጀት ዓመት የወረዳው ከተማ ልማት

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት አማካኝነት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የወረዳው ወለጋዲሴ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በከተማው ውስጥ የውስጥ ለውስጥ የጠጠር መንገድና ከልቨርት ግንባታ ስራ ለመስራት ስለሚፈልግ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎መስያ ቁጥር GGWW/005/2017 በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት አማካኝነት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የወረዳው ወለጋዲሴ ከተማ ማዘጋጃ ቤት

በሰሜን ጎንደር ዞን በጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኛው ሴ/መ/ቤቶች በ2017 ዓ.ም በመደበኛ የበጀት ድጋፍ፣ ጃ/ወ/ሚሊሻ ጽ/ቤት መ/ብርሃን ከተማ የሚሊሻ ካምፕ በሙሉ ዋጋ ማስገንባት፣ ጃ/ወ/ማህበራት ጽ/ቤት ዶሮና ቀበሌ የማህበራት መጋዝን ግንባታ በእጅ ዋጋ ማስገንባት እና ጃ/ወ/ባህል ቱሪዝም ጽ/ቤት በመ/ብርሃን ከተማ ሰለሞን አዳራሽ ወንበር ተከላ እና ግዥ በሙሉ ዋጋ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በሰሜን ጎንደር ዞን በጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኛው ሴ/መ/ቤቶች በ2017 ዓ.ም በመደበኛ የበጀት ድጋፍ፣ ሎት 1 ጃ/ወ/ሚሊሻ ጽ/ቤት መ/ብርሃን ከተማ የሚሊሻ ካምፕ በሙሉ ዋጋ ማስገንባት፣ ሎት 2

የወልዲያ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በመደበኛ በጀት በ2017 በጀት ዓመት የዲዛይንና የEIA ሥራ /short List/ በማድረግ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የአማካሪዎች የፍላጎት መግለጫ/ Request for Expression of Interest Consultancy service/ የወልዲያ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በመደበኛ በጀት በ2017 በጀት ዓመት የድዛይንና የEIA ሥራ /short list/

የወልድያ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2017 በጀት አመት በካፒታልና በመደበኛ በጀት ለሚያሰራው የመሰረተ ልማት የግንባታ ሥራዎች፣ የድልድይ እና የጋቢወን፣ የእቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የወልድያ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ በ2017 በጀት አመት በካፒታልና በመደበኛ በጀት ለሚያሰራው የመሰረተ ልማት  የግንባታ ሥራዎች፣ የድልድይ እና የጋቢወን፣ የእቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ማሰራትና

ሙሉዓለም የባህል ማዕከል ዓመታዊ የቢሮ መገልገያ እቃዎችን እስቴሽነሪ ፣የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክ እቃዎች፣ የፈርኒቸር እቃዎች፣ የውሃና የኮንስትራክሽን እና የሙዚቃ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሙሉዓለም የባህል ማዕከል ዓመታዊ የቢሮ መገልገያ እቃዎችን እስቴሽነሪ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክ እቃዎች፣ የፈርኒቸር እቃዎች፣ የውሃና የኮንስትራክሽን እና የሙዚቃ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።  የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሚሉ

የመርሳ ከተማ አስተዳደር ከ/መ/ልጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የሚሰሩ ተፋሰስ ሥራዎችን ከሞላ ይመር ቤት እስከ ሙሀመድ አስፋዉ ቤት፣ ከሙሀመድ አስፋዉ እስከ ያሲን ቤት እና ከያሲን ቤት እስከ ከድጃ ቤት ድረስ አዲስ ተፋሰስ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ (ቁጥር 01/17) የመርሳ ከተማ አስተዳደር ከ/መ/ልጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የሚሰሩ ተፋሰስ ሥራዎችን ሎት 1 ከሞላ ይመር ቤት እስከ ሙሀመድ አስፋዉ ቤት፣ ሎት 2 ከሙሀመድ አስፋዉ እስከ ያሲን

Oromia Agricultural Research Institute Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Civil Works, of Barn at Adami Tulu ARC, in Oromia National Regional State

INVITATION FOR BIDS (IFB)NATIONAL COMPETITIVE BID(NCB) Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project: Food System Resilience Program Research component Contract Title: Procurement of Barn Construction at Adami

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የሕንፃ መሳሪያዎች የፋብሪካ ውጤቶችን ግዥ፣ የተለያዩ የደን ዘሮች ግዥ፣ የሕንፃ ማስዋብና የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ጠቅላላ ስራ በራሱ ዕቃ አቅርቦት ግዥ፣ የተለያዩ የህትመት ስራዎች፣ የተለያዩ የሞተር መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች ማለትም ሎት 1 የተለያዩ የሕንፃ መሳሪያዎች የፋብሪካ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የሕንፃ መሳሪያዎች የፋብሪካ ውጤቶችን ግዥ፣ የተለያዩ የደን ዘሮች ግዥ፣ የሕንፃ ማስዋብና የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ጠቅላላ ስራ በራሱ ዕቃ አቅርቦት ግዥ፣ የተለያዩ የህትመት ስራዎች፣ የተለያዩ የሞተር መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች ማለትም ሎት 1 የተለያዩ የሕንፃ መሳሪያዎች የፋብሪካ

The Amhara National Regional State South Gondar Zone Dera Woreda Finance Office Now Invites Eligible Bidders Who Have Water Works Construction License Grade WWC- 5/ Five and Above for the Construction of Mesno Waha Small Scale Irrigation

Invitation for Bids (IFB) Amhara National Regional State/ANRS/ South Gondar Zone Dera Woreda Finance Office/ Procurement & Property Administration Team Food System Resilience Program (FSRP) IDA Credit Number:- 71560 Bid