Construction Addis Tender 2025
Construction Addis Tender Construction tenders in Addis Ababa and all Ethiopia. Very affordable, simple and easy to use! Diretenders is the most complete construction Addis tenders having tenders for all grades from GC9-GC1
Latest Construction Addis Tenders
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
The Kelem Wollega Roads & Logistics Office Now Invites Eligible Bidders to Submit Sealed Bids for Providing the Necessary Labor, Material, and Equipment for Construction Works of Bridge Projects
NOTICE OF INVITATION TO BID Tender No. Kelem Wollega Zone RL/NCB/RFP/CP/01/2017 1. The National Regional State of Oromia has allocated budget towards the cost of Bridge Construction Projects With approach
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርቸራያ ድሬዳዋ ፌዴራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and Apply, Water Proofing ግዥ ሥራን አስመልክቶ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርቸራያ ድሬዳዋ ፌዴራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ ፕሮጀከት አገልግሎት የሚውል Supply and apply, Water proofing ግዥ ሥራን አስመልክቶ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የዕቃውን ዓይነት የፕሮጀክት
The Addis Ababa City Roads Authority (AACRA) Now Invites Bidders to Submit Sealed Bids for Different Road Projects
NOTICE OF INVITATION FOR BID 1. Addis Ababa City Administration has allocated a budget towards the cost of the following projects and intends to apply part of this budget to
The Gambella Peoples’ National Regional State Water and Energy Bureau Want to Invite Eligible Bidders to Participate in the Construction of a 500m3 Reservoir, Auxiliary Buildings, and Associated Civil Works, Supply and Installation of Puddle Pipes for the Inlet and Outlet of 500 M3 Collection Reservoir and Access Road for ITANG REFUGEE CAMPS WATER SUPPLY EXPANSION PROJECT
Invitation for Bid (IFB) Contract Name:- Construction of 500m3 Reservoir, Auxiliary Buildings, and Associated Civil Works, Supply and installation of puddle pipes for Inlet and Outlet of 500 m3 collection
የአብክመ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ወልድያ ቅርንጫፍ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽዳት እቃ፣ የመኪና እቃ፣ ዘይት እና ቅባት፣ የግንባታ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ማሰራት⁄ ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የአብከመ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ወልድያ ቅርንጫፍ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ሎት 1 ፈርኒቸር ፣ ሎት 2 ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 3 የጽዳት እቃ፣ ሎት 4 የመኪና እቃ፣ ሎት 5 ዘይት
የሐረሪ ክልል ግብርና ልማት ቢሮ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የግንባታ ግዢ ለመፈጸም የመልካ ኤዳ መስኖ ተቋም እድሳትና ግንባታ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር HADB/0040/2017 የሐረሪ ክልል ግብርና ልማት ቢሮ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የግንባታ ግዢ ለመፈጸም ከዚህ በታች ያሉትን ዝርዝር መስፈርቶች የሚያሟሉ የጠቅላላና ውሃ ሥራዎች ተቋራጭ ተወዳዳሪዎችን ብቻ
በአብክመ በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የደሀና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የችግኝ ፕላስቲክ /ፖሊታቲዩብ/፤ በመደበኛ በጀት ጤና ባለሙያ ጋውን የሚሆን ብትን ልብስ እንዲሁም በሰቆጣ ዲክላሬሽን በጀት ምንጭ 022 ቀበሌ/ቅጥማንእጅ ጉድጓድ እና 023 ቀበሌ አቲኑ ምንጭ ጥገና፣ 019 ቀበሌ በርበሬ ወንዝ ምንጭ ጥገና እና 024ቀበሌ እበላ ምንጭ ጥገና፣ 026 ቀበሌ አርምዚ ምንጭ እና ደሪኑ መ/ ጥልቅ ጉድጓድ እና 027ቀበሌ ባቡ ምንጭ ጥገና እና፣ 021 ቀበሌ ጠማናቆ እና በርበሬ ወንዝ ምንጭ ጥገና /በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2017 በአብክመ በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የደሀና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት አመት በሬድ ፕላስ በጀት የችግኝ ፕላስቲክ /ፖሊታቲዩብ/፤ በመደበኛ በጀት ጤና ባለሙያ ጋውን የሚሆን
The Gambella Peoples’ National Regional State, Water and Energy Bureau Now Invite Eligible Bidders for Different Projects
Invitation for Bids (IFBS) GCF & SDG Supported Water Supply, Sanitation and Hygiene ProgramBid No: GAMB/WEB/GCF & SDG/WORKS & GOODS/NCB/01/2024 1. Gambella Peoples’ National Regional State, Water and Energy Bureau
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ሜክሲኮ አካባቢ ከአፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት የሚገኘውን የድርጅቱ ህንጻ የጥገና ስራ ለማከናወን በዘርፉ ካሉ ከደረጃ 9 በላይ ያሉ የግንባታ ሥራ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል በመግባት ሥራውን ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር CN/NCB/08/17 ድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ሜክሲኮ አካባቢ ከአፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት የሚገኘውን የድርጅቱ ህንጻ የጥገና ስራ ለማከናወን በዘርፉ ካሉ ከደረጃ 9 በላይ ያሉ የግንባታ ሥራ
The East Hararghe Zone Irrigation and Pastoral Development Office is Inviting Eligible Bidders for the Construction of the Ambo Small-scale Irrigation Project Located in Metta Woreda
INVITATION FOR BIDIFBPROC REF NO-NCB/EHZIAPDO/AMBO SSIP/01/2017 1. The East Hararghe Zone Irrigation and Pastoral Development Office is inviting eligible bidders for the construction of the Aambo small-scale irrigation project located
Saint Gobain Weber Ethiopia Invites Qualified and Reputable Local Contractors to Submit Bids for Design-build Services to Construct a Shade and Associated Enhancements to its Existing Factory Facilities in Tulefa Town, North Shewa
Invitation to Tender for Design-Build Services Tender Reference No: 22112024-4 Date: November 22, 2024 Saint Gobain Weber Ethiopia invites qualified and reputable local contractors to submit bids for design-build services
በደቡብ ምዕራብ ኢ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት በካፋ ዞን በቦንጋ ከተማ የመጀመሪያ ደ/ፍ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት 1 ብሎክ የችሎት ክፍል እና የባለጉዳይ ማረፊያ መናፈሻ ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ኢ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት በካፋ ዞን በቦንጋ ከተማ የመጀመሪያ ደ/ፍ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት 1 ብሎክ የችሎት ክፍል እና የባለጉዳይ ማረፊያ መናፈሻ ግንባታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች አሟልተው በመስኩ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት Slotted Angle (Dixen); Hexagonal Bolt with Nut Including Washer; Panels and Slotted Angle Foot Plate በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/26/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት Slotted Angle (Dixen); Hexagonal Bolt with nut Including Washer; Panels and Slotted Angle Foot Plate በጨረታ
በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ሊያሰራው ለፈለገው ስራ በግንባታ ዘርፍ ላይ የሚሰሩ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ተቀ001/2017 ዓ.ም በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ሊያሰራው ለፈለገው ስራ በግንባታ ዘርፍ ላይ የሚሰሩ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ለግንባታ አስፈላጊ የሆኑ
በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ሊያስገነባው እና ሊያሳድሰው ለፈለገው የግንባታ ስራ አማካሪ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በማስራት ይፈልጋል
የምክር አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር አማ001/2017 ዓ.ም በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ሊያስገነባው እና ሊያሳድሰው ለፈለገው የግንባታ ስራ አማካሪ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በማስራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ለስራው አስፈላጊ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የጋሞ ዞን የቁጫ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ግንባታዎችንና የግንባታ ዕቃዎችን ማቴርያልን ጨምሮ በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የጋሞ ዞን የቁጫ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት እና ለወረዳው ትምህርት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ናሽናል ፕሮግራም በተገኘ በጀት በሞጎላ ጤ/ጣቢያ
Hawassa University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Parking Shade at Main Campus
Invitation to Bid Parking Shade at Main Campus Procurement Reference No: HUU-NCB-W-0027-2017-BIDProcurement Category: Works Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Code: 302000000 Title: Building & Structure Lot Information Object
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የየካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በአገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የየካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎቶችና ዕቃዎች በአገር ውስጥ ግልጽ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የየካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በአገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የየካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎቶችና ዕቃዎች በአገር ውስጥ ግልጽ
የመንቆረር ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በአማራ ክልል በምስራቅ ጎጃም ዞን በደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግሥታዊ የሆነ የልማት ድርጅት ሲሆን ለጅ+7 ህንፃ የእንጨት በር አቅርቦትና ገጠማ፣ ለጂ+7 ህንፃ ፒ.ቪ.ሲ በር አቅርቦትና ገጠማ፣ የደ/ብርሃን ጠቅላላ ሆስፒታል የእንጨት በር አቅርቦትና ገጠማ፣ ለጂ+7 ህንፃ አልሙኒየም አቅርቦትና ገጠማ፣ ለጂ+7 ህንፃ ዋተር ፕሩፍ አቅርቦትና ስራ እና የማሽነሪና ተሽከርካሪ አገልግሎት የሚውል ጎማ ከዚህ በታች በተቀመጠው መሰረት ማሰራት መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የመንቆረር ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በአማራ ክልል በምስራቅ ጎጃም ዞን በደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግሥታዊ የሆነ የልማት ድርጅት ሲሆን ለጅ+7 ህንፃ የእንጨት በር አቅርቦትና ገጠማ፣ ለጂ+7 ህንፃ ፒ.ቪ.ሲ
