Reporter (Jun 14, 2026)

ያገለገሉ ንብረቶች የጨረታ ማስታወቂያ

አዋሽ ባንክ .. ሲጠቀምባቸው የነበሩትን 10 ተሽከርካሪዎች በሎት (1) እና በሎት (2) (ኮምፒውተሮች ፕሪንተሮች፣ ስካነር ቼክ ስካነር፣ ላፕቶፕ፣ የብር መቁጠሪያ፣ መፈተሻ ማሽን የሂሣብ መደመሪያ፣ የዶላር መፈተሻ ማሽን፣ ፋክስ፣ ፎቶ ኮፒ፣ የውሃ ማጣሪያ፣ ቴሌቪዥን፣ ታይፕራይተር፣ የሙቀት መለኪያ፣ ቬንትሌተር፣ ብሎወር፣ ቴፕ ሪከርደር፣ የተለያዩ ባትሪዎች፣ ዩፒኤስ ስታብላይዘር፣ እሳት ማጥፊያ፣ ወረፋ መጠበቂያ የተለያዩ ወንበሮች፣ ኤም ሼልተር፣ የጥበቃ ቤት፣ ፍራሽ T አሉሚኒየም ፓርቲሽን፣ የተለያዩ የማስታወቂያ ምልክቶች፣ በሮች፣ መጋረጃ፣ የተለያዩ ንቃይ ቆርቆሮዎች፣ ብረታ ብረቶች፣ የውሃ ማጠራቀሚያ /ሮቶ/ የአምፖል ማቀፊያ፣ መስታወት፣ የተለያዩ ገመዶች፣ ካውንተር ዴስክ፣ የተለያዩ ጠረጴዛዎች፣ የኮት መስቀያ፣ የብረት መደርደሪያ፣ የመጽሐፍ መደርደሪያ፣ ፋይሊንግ ካቢኔት፣ ላተራል ፋይሊንግ ካቢኔት፣ እምነበረድ ካርቶን፣ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ እና ጎማዎች) ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

በመሆኑም በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ከታች የተዘረዘሩትን ቅድመ ሁኔታዎችን በማሟላት በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚቻል መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን፡

1. ስለ ጨረታው አፈጻጸም ዝርዝር መረጃ የማይመለስ ብር 300.00(ሶስት መቶ) በየትኛውም የአዋሽ ባንክ ቅርንጫፍ በሂሣብ ቁጥር 01540000544500 በተጫራቹ ስም ገቢ በማድረግ ደረሰኙን አዋሽ ባንክ ባልቻ ሳፎ ሕንጻ 1 ፎቅ ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል የቢሮ ቁጥር M-101 በመቅረብ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሐምሌ 1 ቀን 2018 .. ከቀኑ 400 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነዱን መግዛትና ማስገባት ይችላሉ፣

2. ተጫራቾች በሎት 1 ላይ ለተገለጹት ተሽከርካሪዎች በባንኩ የተቀመጠውን የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 የጨረታ ማስከበሪያ (ቢድ ቦንድ) በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ ሰነድ (CPO) በአዋሽ ባንክ አክስዮን ማህበር / ስም አሰርቶ ማስገባት ይኖርበታል፣

3. በሎት 2 ላይ ለተዘረዘሩት የቢሮ መገልገያ ንብረቶች ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ንብረት ያቀረቡትን ዋጋ 1/4 የጨረታ ማስከበሪያ (ቢድ ቦንድ) በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ ሰነድ (CPO) በአዋሽ ባንክ አክስዮን ማህበር ስም አሰርቶ ማስገባት ይኖርበታል

4. ያለ ጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም፣

5, የጨረታው አሸናፊ የተጨማሪ እሴት ታክስ(VAT) 15% ለተሽከርካሪዎቹ የስም ማዘዋወሪያ፣ የተሽከርካሪ የዋጋ ግምት፣ በጨረታ ዋጋ እና የመንገድ ትራንስፖርት ባለሞያ ግምት መካከል ሊፈጠር የሚችለውን የተ... የዋጋ ልዩነት ገዥ ይሸፍናል፣

6. ንብረቶቹን አሸዋ ሜዳ በሚገኙት የባንኩ መጋዘኖች እንዲሁም ተሽከርካሪዎቹን በተመለከተ ልደታ ቤተ ክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ባልቻ ሳፎ ሕንጻ በአካል ቀርበው እና የገዙትን የጨረታ ሰነድ በመያዝ በወጣው ፕሮግራም መሠረት መጐብኘት ይቻላል፣

7. ጨረታው ሐምሌ 1 ቀን 2018 .. ከቀኑ 410 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባልቻ ሳፎ ሕንጻ 1 ፎቅ ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል የቢሮ ቁጥር M-11 ውስጥ ይከፈታል፣ ከጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት በኋላ የሚቀርቡ የመወዳደሪያ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም፣

8. የጨረታው አሸናፊ የጨረታው ውጤት ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የሥራ ቀናት ውስጥ ክፍያ ፈጽሞ ንብረቶቹን መረከብ ይኖርበታል:: ይህ ካልሆነ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘውን ገንዘብ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ጨረታው ይሰረዛል፣

9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

10. ስለ ጨረታው አፈጻጸም ዝርዝር ማብራሪያ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀን በፊት በስልክ ቁጥር 0115-303 014 /0115-576 815 / 0115-303 026 ደውለው መጠየቅ ይቻላል::

{ document.querySelectorAll(selector).forEach(el => { if (el.closest('#job-detail-content')) { el.style.display = 'none'; } }); }); // Also hide the action buttons const actions = document.querySelector('.job-actions'); if (actions) actions.style.display = 'none'; // Restore after printing (attach listener BEFORE calling print) window.addEventListener('afterprint', function restore() { selectorsToHide.forEach(selector => { document.querySelectorAll(selector).forEach(el => { el.style.display = ''; }); }); if (actions) actions.style.display = ''; window.removeEventListener('afterprint', restore); }, { once: true }); // Now trigger the print dialog window.print(); } function downloadJobPDF() { printJobDetails(); }