
Vision Fund Micro Finance PLC
አዲስ ዘመን
(Sep 21, 2024)
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል።
ተ.ቁ
|
የተበዳሪው ስም
|
የዋሱ ስም
|
ብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍ
|
የሚሸጠው ንብረት
|
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ
|
የንብረቱ ዓይነት
|
የካርታ ቁ እና የቦታ ስፋት |
የጨረታው መነሻ ዋጋ
|
የጨረታ ሽያጭ ቀን
|
ሰዓት
|
1 |
ወ/ሮ በለጠች ክፍሌ
|
አቶ ክፍሌ ኩሌሎ
|
ታቦር ቅርንጫፍ |
ቤት
|
አዋሳ
|
የመኖሪያ ቤት |
የካርታ ቁጥር B-32/28 የቦታ ስፋት 92. 34 ካ.ሜ |
500,000/አምስት መቶ ሺህ/
|
ጥቅምት 5/2017 አ.ም
|
ከጠዋቱ 4:00
|
ማሳሰቢያ፡-
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል::
- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም፡፡
- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ታቦር ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የሥራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል፡፡
- በንብረቱ ላይ ከመንግሥት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊዉ ይሸፍናል፡
- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ተጨማሪ መረጃ፡-
በስልክ ቁጥሮች 09 10 263 937 መደወል ይችላሉ፡፡
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ