አቶዝ ኮሜዱቲስ ኃ የተ የግ ማ
አዲስ ዘመን
(Sep 03, 2024)
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 001/ሽያጭ/2017 ዓ.ም
አቶዝ ኬሞዱቲስ ኃየተ የግ ማ በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ ባለ 50 ሉክ ደብተር የላስቲክ ሽፋን ያለው እና የሌለው በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሰረት፣
ተጫራቾች ፍላጎቱ ያላቸው መጫረት ይችላሉ ።
ተጫራቾች በጨረታው ውድድር ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ/ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረለት የክፍያ ማዘዣ (CPO) ማቅረብ አለባቸው፡፡
የጨረታው ሰነድ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ድረስ የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ናሙና አይቶ በአዲስ አበባ ከተማ በድርጅቱ የሽያጭ ፋይ/ንብ/አስ/ክፍል ቢሮ ቁጥር 04 መግዛት ይችላሉ፡፡
ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ በሰም /በማይለቅ/ የታሸገ ፖስታ/ኤንቨሎፕ በማድረግ ኦሪጂናልና ኮፒውን ለየብቻው ከተጓዳኝ ማስረጃዎች ጋር በማደራጀት በድርጅቱ የግዥ ፋይ/ን/አስ/ክፍል ቢሮ ቁጥር 04 ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በ15ኛው ቀን እስከ 8፡00 ሰዓት ማስገባት አለባቸው፡፡
የጨረታው ሳጥን የጨረታው ማስታወቂያ በወጣ 15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጐ በእለቱ በ8፡30 ሰዓት በድርጅቱ ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ክፍል ቢሮ ቁጥር 04 ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን 15ኛው ቀን የሥራ ቀን ባይሆን በቀጣዩ የሥራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ተመሳሳይ ቦታ ሰዓትና ሁኔታ ይከፈታል፡፡
ድርጅቱ ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ ፣ ቤተል ኤም ኬ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
መርካቶ ዘለላ ህንፃ 7ኛ ፎቅ 4
ለቡ ኦሳክ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ወይም
በስልክ ቁጥር 0980482987 | 0911244181
አቶዝ ኮሜዱቲስ ኃ የተ የግ ማ