• Sidama

South Water Works Construction Enterprise

አዲስ ዘመን
(Aug 31, 2024)

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስተካከያ

የደቡብ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ያገለገሉ የተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሸከርካሪዎችና ማሽነሪዎች፤ አዳዲስና ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ግንባታ ዕቃዎች፤ አዳዲስና ያገለገሉ የተሸከርካሪና ማሽነሪ መለዋውጫዎችን ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን እና ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች( ተረፈ ምርቶችን) ተጫራቾች በተገኙበት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2016 በቀን 10/12/2016 ዓ.ም የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማውጣቱ ይታወቃል፡፡

ስለሆነም፤

  1. የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መክፈቻ ዕለት ለ5 አምስት/ የሥራ ቀናት የተራዘመ ሲሆን መስከረም 6 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 11፡00 ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ድረስ ሰነዱ የሚገባ ሆኖ በነጋታው መስከረም 7 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  2. በሎት 1 (ያገለገሉ የተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሸከርካሪዎችና ማሽነሪዎች)

ተቁ

የተሽከርካሪ አይነት

 

ሰሌዳ ቁጥር

 

ሞዴል

 

የሞተር ቁጥር

 

የሻንሲ ቁጥር

 

የተመረተበት /

 

ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏   የቀረበው ተሸከርካሪ ኮድ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መነሻ ዋጋ

 

5

ቶዮታ ነጠላ ገቢና

4-01015

 

HJ75

 

2H-1108064

 

HJ75-0007001

 

1986

TS 005

 

500,000.00

 

45

ኒሳን ፍላት ትራክ

4-01735

CWB45

 

የለም

 

የለም

የለም

NFT 045

 

400,000.00

46

ስካንያ

ዬኒሴፍ

የለም

የለም

የለም

የለም

S 046

200,000.00

47

ስካንያ

ካነዳ

የለም

የለም

የለም

የለም

S 047

300,000.00

48

ሎው ቤድ

 

4-01314

የለም

 

የለም

 

የለም

የለም

DB 048

 

500,000.00

 

49

ቤናቲ ሎደር

1

225B5

 

የለም

የለም

የለም

BL 049

500,000.00

52

ሪኖልት ትራክተር

2

የለም

የለም

የለም

የለም

RT 052

80,000.00

53

ፊያት ትራክተር

2

80/66/DT

 

235635

 

የለም

የለም

FT 053

 

80,000.00

 

54

ፊያት ትራክተር

3

80/66/DT

 

235641

 

የለም

የለም

FT 054

 

80,000.00

 

55

ፊያት ትራክተር

4

80/66/DT

 

47806317E25

 

413697

የለም

FT 055

 

90,000.00

 

58

ቤላሩስ ትራክተር

2

የለም

 

የለም

 

የለም

የለም

BT 058

 

80,000.00

 

66

ሂታቺ ቼይን ኤክስካቫተር

1

EX200

 

የለም

 

145-36121

የለም

HCE 066

 

600,000.00

 

67

ኮማትሱ ዶዘር

1

D75A

 

የለም

 

50216

የለም

KD 067

 

1,000,000.00

 

68

ኮማትሱ ዶዘር

2

D75A

 

የለም

 

50182

የለም

KD 068

 

1,000,000.00

 

69

ፈያት አሊያስ ቼይን

1

FD 255

 

የለም

 

የለም

የለም

FACD 069

 

1,000,000.00

 

70

ፊያትውታቹ ቼይን ዶዘር

1

FD 20

 

የለም

 

የለም

የለም

FCD 070

 

1,000,000.00

 

71

ድሬሰር ግሬደር

1

A450E

 

የለም

 

የለም

የለም

DG 071

 

400,000.00

 

72

ድሬሰር ግሬደር

2

A450E

 

የለም

 

የለም

የለም

DG 072

 

30,000.00

 

79

አውሳ ዳምፐር ትንሹ

1

150H

 

የለም

 

የለም

የለም

ADS 079

 

100,000.00

 

80

አውሳ ዳምፐር ትንሹ

2

150H

 

የለም

 

የለም

የለም

ADS 080

30,000.00

 

81

አውሳ ትልቁ

1

400H

የለም

 

የለም

የለም

ADL 081

90,000.00

 

85

የቁፋሮ ማሽን

Orge rig

468TM21/576974

 

215109819949

 

የለም

የለም

DM 085

 

2,500,000.00

 

86

የቁፋሮ ማሽን

Cable tools

 

የለም

 

የለም

የለም

DM 086

 

2,500,000.00

 

87

የቁፋሮ ማሽን

Intl

TH 60

የለም

 

የለም

የለም

DM 087

 

2,700,000.00

 

88

አንገርስ ሆላነድ ኮምፕሬሰር

#5

 

የለም

 

አይታይም

አይታይም

AHC 088

 

100,000.00

 

89

አንገርስ ሆላነድ ኮምፕሬሰር

#6

 

አይታይም

አይታይም

አይታይም

AHC 089

 

100,000.00

 

90

አትላስኮፖ ኮምፕሬሰር

#1

XRVS 455

 

አይታይም

አይታይም

አይታይም

AC 090

 

200,000.00

 

91

አትላስኮፖ ኮምፕሬሰር

#03

XRVS 385

 

አይታይም

አይታይም

አይታይም

AC 091

 

200,000.00

 

92

አትላስኮፖ ኮምፕሬሰር

#04

XRVS 455

 

አይታይም

አይታይም

አይታይም

AC 092

 

200,000.00

 

93

አትላስኮፖ ኮምፕሬሰር

XRVS 385

 

አይታይም

አይታይም

አይታይም

AC 093

 

200,000.00

 

94

አትላስኮፖ ኮምፕሬሰር

#02

XRVS 396

 

አይታይም

አይታይም

አይታይም

AC 094

 

200,000.00

 

95

ደንዮ ኮምፕሬስር

አይታይም

አይታይም

አይታይም

አይታይም

DC 095

 

100,000.00

 

96

ቶዮታ ሁለት ጋቢና

4-26658

 

KUN-25L

 

2KD-5362540

 

MROFR22GX80593828

 

2011

TDC 096

1,000,000.00

 

97

ቶዮታ ሁለት ጋቢና

4-01023

 

LN166

 

3L-5396522

 

JTFDE6261-00115995

 

2003

TDC 097

800,000.00

 

98

ኒሳን ሁለት ጋቢና

4-00686

 

CVRULCFDL

 

QD32169490)

 

JNICJUD22Z0050577

 

2002

NDC 098

 

750,000.00

 

99

ቢሾፍቱ ሁለት ጋቢና

4-02907

 

4JB1T1

 

20511444A

 

EBHH4K448400000266

 

2005

BDC 099

 

250,000.00

 

100

ማህንድራ ሁለት ጋቢና

4-18953

 

SCORPSO

 

BKC4C15343

 

T248KLC6C56614

 

2012

MDC 100

 

850,000.00

 

101

ቶዮታ ነጠላ ጋቢና

4-00522

HZJ75SLP

1HZ-0035608

 

HZJ75-0006289

 

1991

TSC 101

 

600,000.00

 

102

ቶዮታ ሁለትጋቢና

4-01961

LAN-25L

 

51-6171983

 

AHIFK22GB6030-58836

2011

TDC 102

 

1,000,000.00

 

103

ሲኖ ፍላትራክ

4-02969

7M460

 

WD61595C* 20507019587*

EBSWDHD265X000174

2006

SF 103

 

2,000,000.00

 

104

ሲኖ ፍላትራክ

4-02997

7M460

 

120507021897.00

 

EBSWDHD265X000185

2006

SF 104

 

2,500,000.00

 

105

ኤር ካርጎ

4-01049

IVECO-EUROCARGO

177386.00

 

ZCFB1JD8202453645

2005

EC 105

 

3,000,000.00

 

106

አፍሮ  ፍላትራክ

4-00617

 

LN65-HILUS

 

2L-1562181

 

IN65-0065933

 

1987

AF 106

 

150,000.00

 

107

ኮማትሱ ቼይን ኤክስካቫተር

1

pc400-6

 

SA 6125E-2

3153

32440

 

የለውም

KE 107

 

6,000,000

 

108

ኒሳን ሁለት ጋቢና

4-01083

CVRULCFDLL

 

QD323153

JN1CJUD2220050561

 

2002

NDC 108

 

600,000.00

 

109

ቢሾፍቱ ሁለት ጋቢና

4-02709

 

የለውም

የለውም

የለውም

የለውም

BDC 109

 

300,000.00

 

110

አይቪኮ ገልባጨ

4-03125

 

IVECO HUNGIAIY F2SEO681C*B052

12C00028203

 

EBIWH- D265XH-000003

 

2013

AD 110

 

700,000.00

 

3. በሎት 2 (አዳዲስና ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ግንባታ ዕቃዎች)

ተቁ

ሲሪያል ቁጥር

የዕቃው ዓይነት

 

መለኪያ

 

ብዛት

 

የእንዱ ዕቃ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መነሻ ዋጋ

የሚገኝበት

ሰነድ ቦታ

 

የዕቃው ኮድ

 

170

1403-00-1048

DCI Pipe DN 200mm

Pcs

 

1,482

 

30,000.00

 

መጋዘን 1

 

CM 170

 

281

1403-00-1138

DCI Pipe DN 250mm

Pcs

 

81

35,000.00

 

መጋዘን 1

 

CM 281

 

325

1403-00-1185

gabion box 2x1m

Pcs

 

651

300.00

 

መጋዘን 1

 

CM 325

 

371

Perkins Equipower generator 140 KVA

Pcs

 

1

55,000.00

 

መጋዘን 2

 

CM2 371

 

4. በሎት 5 (ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች( ተረፈ ምርቶች)

  • ለዚህ ሎት ብቻ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ የሚሆን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ / CPO / ማስያዣ 100,000.00 / አንድ መቶ ሺህ / ብር ይሆናል፡፡
  • ለሎት 1፤ ለሎት 2፤ ለሎት 3 እና ለሎት 4 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ የሚሆን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ / CPO / ማስያዣ ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ለሞሉት ዋጋ ድምር 20% ይሆናል። ድርጅታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር: 09 11 902 728/ 09 11 094 266/ 09 13 040 244
ደቡብ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት
ሐዋሳ