Tamra for Social Development Organization (TSD)

አዲስ ዘመን
(Aug 04, 2024)

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

ድርጅታችን ጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት ከዚህ ቀደም

  • ሲገለገልባቸው የነበሩ ሞተር ሳይክሎች
  • የሙዚቃ መገልገያ ቁሳቁሶች (ኪቦርድ ቤዝ ጊታር ሊድ ጊታር ሞንታርቦዎችን) እንዲሁም
  • የቢሮ መገልገያዎች
  • ኮምፒውተሮችን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

አድራሻቸውም

  1. በሻሸመኔ ከተማ ከሻሸመኔ ከተማ የውሃና ፍሳሽ አገልግሎት /ቤት አጠገብ በሚገኘው የድርጀቱ ክልል ቢሮ
  2. በአዲስ አበባ ጉርድ ሾላ ከሳሊተ ምህረት ቤተክርስቲያን ጀርባ በሚገኘው ቢሮዎች የሚገኙሲሆን ለመግዛት የሚፈልግ ማንኛውም ተወዳደሪ የተጠቀሱትን እቃዎች ሄዶ በመመልከት በከፊል ወይም በሙሉ መግዛት የሚቻል ሲሆን ለዚህም ተብሎ የተዘጋጀውን ሰነድ ሻሸመኔ ከተማ ከሚገኘው ቢሮዎች ወይም ከዋናው ቢሮ በመውሰድ በመግዛ የመግዣ ዋጋዎቹን እና 10 ፐርሰንት በባንክ ማስያዣ (ሲፒኦ) ጋር አያይዞ ይህ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት በሰም በታሰገ ፖስታ በማሸግ ለዚህ በተዘጋጀው የጨራታ ሳጥን ውስጥ መክተት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ፡፡

ድርጅቱ የተሸለ መንገድ ካገኘ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ውን በሙሉም ይሁን በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ 09 82 024 874 ጣምራ ለማህበራዊ ልማት ድርጅት

ጣምራ ማህበራዊ ልማት ድርጅት