የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ
የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 የመኪና ጨረታ 2017 used car tenders in Ethiopia for 75% discount. ድሬቴንደርስ የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ 2017 ለመከታተል ተመራጭ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ የመኪና ጨረታዎችን ያግኙ
የመኪና ጨረታ
Baankiin Sinqee W.ATiraaktara, Modela 5075E, Bara Omishaa 2024 A.L. A Gurguruu Barbaada.
Kallacha Oromiyaa (Sep 24, 2026) Beeksisa Caalbaasii Baankiin Siinqee Lakk.BS/DLF/02/2019 Baankiin Sinqee W.A Qabeenya armaan gadii bu’uura Aangoo Labsii lakk.
Yuuniiyeenii HG Oomishittota Kuduraa Fi Muduraa Maqii Baatuu IGD Teessoo, Godina Shawaa Bahaa Magaalaa Maqii Caalbaasii Ifaatiin Konkolaataa Siinno Tiraakii Moofaa Kan Hojatu Baayyinni Isaa 1 (tokko) Gabbinaa Fi Harkifamaa (Boottee Boba’aa Fe’u) Walfaanan Gurguruu Barbaada.
Kallacha Oromiyaa (Sep 24, 2026) Beeksisa Caalbaasii Marsaa 3 Gurgurtaa Konkolaataa SINO TRUCK tif babe.( Caalbaasii Biyya Keessaa (National Yuuniiyeenii
The Development Bank of Ethiopia is Selling Two Properties Acquired from Defaulters.
Ethiopian Herald (Sep 25, 2026) BID ANNOUNCEMENT The Development Bank of Ethiopia intends to sell the following properties that it
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ነቀምቴ ዲስትሪክት ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ በጥሬ ገንዘብ /በካሽ/ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለሰጠው የብድር ገንዘብ አመላለስ በመያዣነት የያዘውንና ከዚህ በታች ባለው ሠንጠረዥ
የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት የበቆሎ መፍጫ ማሽን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የበቆሎ መፍጫ ማሽን ለመሸጥ
የመኪና ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Sep 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አስቴር ደርበው እና በፍ/ባለዕዳ ዳንኤል ገ/ህይወት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Sep 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ህሊና ሻምበል እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ናሆም አለማየሁ መካከል ስላለው የፍርድ
በደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት አገልግሎት የማይሰጡ አሮጌ ንብረቶች ማለትም ዲፈንደር ደብል ጋቢና እና ሚኒባስ መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ለደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/የቤ/ሸኮ ዞን በደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት በወረዳው ውስጥ አገልግሎት
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ንብረቶች በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለብድር ገንዘብ ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 መሰረት
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት መስከረም 10 ቀን 2019 ዓ.ም ባወጣው የሽያጭ ማስታወቂያ ላይ ማሻሻያ አድርጎበታል
Addis Zemen (Sep 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ማሻሻያ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት መስከረም 10 ቀን 2019 ዓ.ም በወጣው የአዲስ ዘመን ጋዜጣ
የመቂ ባቱ አትክልትና ፍራፍሬ አም/ኅ/ሥ/ ዩኒየን ንብረትነቱ የራሱ የሆነ ያገለገለና የሚሠራ ብዛት 1 (አንድ) የሆነ ሲኖ ትራክ መኪና ጋቢናውንና ተሳቢውን የነዳጅ ታንከር ቦቴ (ሎቤድ) በአንድ ላይ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 24, 2026) የ3ኛ ዙር የመኪና ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የመቂ ባቱ አትክልትና ፍራፍሬ አም/ኅ/ሥ/ ዩኒየን ንብረትነቱ የራሱ የሆነ
አልቪማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የ2020 ሞዴል ያገለገለ ሁለት የጣልያን አይቬኮ እንዲሁም በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ የ2017 ሞዴል ሊፋን X60 ተሽከርካሪን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የተሽከርካሪ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ/ የም/አም/ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሽያጭ /0006/2026 አልቪማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር
ባህራን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 23, 2026) ባህራን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበርያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ባህራን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ድርጅት እና እህት ኩባንያዎች ከዚህ በታች
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ያገለገሉ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ከዚህ በታች የተገለጹትን ያገለገሉ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ
አዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ያገለገሉ የተለያዩ ዓይነት ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ንብ/19/2018 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ያገለገሉ የተለያዩ ዓይነት ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ያገለገሉ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች፣ በስክራፕ መልክ የሚወገዱ ተሽከርካሪዎች፣ ለሸገር ዳቦ መሸጫነት ሲያገለግሉ የነበሩ ባሶች፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች፣ ኮፐር፣ የተለያዩ ንበረቶች (የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ ባትሪዎች፣ ከነመዳሪዎች፣ ቸርኬዎች፣ የህክምና እቅዎች፣ ጀኔሬተር፣ ሊፍት፣ የተቃጠለ ዘይት፣ የሞተር ፖምፕ፣ የላውንደሪ ማሸን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር
አልቪማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር ባወጣው የተሽከርካሪ ጨረታ ማስታወቂያ የማህበሩ ስም ‹‹አል ሺማ ›› የተባለው በስህተት ስለሆነ በዚህ ማስታወቂያ የተስተካከለ መሆኑን እንገልፃለን
Addis Zemen (Sep 23, 2026) ማረሚያ መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 31 አልቪማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር
የመኪና ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Sep 22, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባ ብድር ኃ/የተ/የግ/ማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ዳንኤል ታደሰ መካከል
አልሺማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የ2020 ሞዴል ያገለገለ ሁለት የጣልያን አይቬኮ እንዲሁም በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ የ2017 ሞዴል ሊፋን X60 ተሽከርካሪን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 21, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የተሽከርካሪ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ/የም/አም/ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሽያጭ/0006/2026 አልሺማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የ2020

