በአ.ብ.ክ.መ በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለአልብኮ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት ለማህበረሰብ ጤና መድኃኒት ቤት አገልግሎት የሚሆን የተፈበረኩ ብረታ ብረቶች በበጀት አመቱ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments