በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ጫማ፣ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ የወጥ ቤት እቃ እና ጃንጥላ በግልፅ እንዲሁም ሞረድ፣ Charge Pin፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ Usb Cable፣ Bearing and Radiator፣ Belt፣ የወጥ ቤት እቃ መዳብ እና የውሀ ቆጣሪ በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል 15 Comments