በሰሜን ወሎ ዞን የወልድያ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የግዥ ፋይ/ን/አስ/ደ/የሥራ ሂደት በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ቧንቧ እና መገጣጠሚያ፣ የኤችዲፒ መገጣጠሚያ መፍቻና ጥርስ ማውጫ፣ አላቂ የቢሮ መገልገያ እቃና የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የመኪና እቃዎች መለዋወጫ እንዲሁም የኤሌክትሪክ እቃዎች መለዋወጫ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments