በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የሃባቦ ጉዱሩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 ዓ.ም የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎችን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸሮች፣ የደንብ ልብሶች፣ ጎማዎች እና ሌሎች መሳሪያዎችን ከመንግስት በተገኘ በጀት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 16 Comments