በምዕራብ ወለጋ ዞን የሰዮ ኖሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጃት ዓመት በወረዳዉ ስር ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ የጽህፈት፣ ጽዳት፣ ኤሌከትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፤ የሞተር ብስክሌትና የመኪና ጎማዎች፣ የግንባታ ዕቃዎችን፣ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎችን በጭነት መኪና ማጓጓዝ ይፈልጋል