በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴከተር መስሪያቤቶች የሚሆን አላቂ እቃዎች፣ የጽዳት፣ የተሽከርካሪ ጎማ፣ የRDF መድኃንትና ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት እቃዎች፣ የግንባታ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል21 Comments