በከሳሽ ዐ/ሕግ እና በተከሳሾች መካከል የነበረውን የወንጀል ክርክር የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በወይ መሃዲያ መሀመድ ኢብራሂም ስም ተመዝግቦ የሚገኙ እና እያንዳንዳቸው ስፋታቸው 200+200 ካ.ሜ የሆኑ ቤቶችን የኢትዮጵያ ንግድ ባንከ እንዲወርሰው እና ሽጦ ለደረሰበት ጉዳት ማካካሻነት እንዲያውለው የወሰነ በመሆኑ የኢ/ን/ባንክ የወ/ሮ መሃዲያ መሀመድ ኢብራሂም መኖሪያ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል 21 Comments