በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017/18 ዓ.ም በጀት አመት በእኖር ኤነር መገር ወረዳ የጥቅል ግዥ አላቂ እቃዎች (የፅፈት መሳሪያዎች)፣ ጀነሬተሮች፣ ፈርኒቸሮች፣ የሚሊሻ ደንብ ልብስ እና የጽዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments