የኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ እና በቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ ትራክተሮች፣ አጭዶ መውቂያዎች፣ ሞተር ሳይክሎች እና ብስክሌቶች፣ የተለያዩ ያገለገሉ የእርሻ መሳሪያዎች እና ተቀጽላ መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ሌሎች መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል 15 Comments